***ስልጣን ሰጪዉ ህዝብ ከልካዮም ህዝብ***
በደሞከራሲ እና በኢኮኖሚ በበለፀጉ ሃገራት ባለስልጣን ተፈርቶ አያቅም ፣ የመንግስት ባለስልጣናት መብት ፣ ህግን ባግባቡ መተግበር፣ የዜጎችንን ኢኮኖሚያዊ ና ምህበራዊ ደህነንት ማረጋገጥ ሰራ ብቻ ነው ፣ ሲጀመር ባለስልጣን ህዝብ ነው ፣ ህዝብ ይመርጣል ፣ መብቴን ጥቅሜን ያስጠብቅልኛል ሚለውን የፖለቲካ ፣ ተወዳዳድሪ ፣..... ህዝብ ይጥላል ሲፈልግ ፣ የምርጫ ግዜ ጠብቆ ፣ ከተበደለ ደሞ በማንኛው ሰዓት አደባብይ ላይ ተቃውሞ ያወርዳል ወይ ለዉጥ ያመጣል አለቀ፣ ባለስልጣኑ የተከበረው ህዝብ ነዉ!
እኛ ሃገር ደሞ የስልጣ ምንጩ ጠመንጃ ስለሆነ ስልጣን ያለው አካል ያስፈራል ስገሉ ሲያስሩ ስላዬን ፣ የህዝብን ጥያቄ በጠመንጃ ሲመልሱ ስላዬን ያስፈሩናል.... ይፈራሉም ፣ሚገርማቹ በምራባውያኑ ሃገር ብዙ ጌዜ መሪወች ካለው የፖልቲካ ውጥረት ጋረ እልም ብለው ሲከሱ ፊታቸው ሲጨራመት ታያላቹ ፣ ሃልፊነት ፣ ሰቶ የስልጣን ቦታ ላይ ያስቀመጣቸው ህዝብ ሁሌም ከጀርባቸዉ አለ ያያቸዋል ፣ ተዛንፈው ሲገኙ ሚድያውም , ተቀናቃኙ ይንገበግባቸዋል እነዚ ሃገራት ዉስጥ የፖልቲካ ስልጣን ያፈና የእስር ትግበራ ፣መሳሪያ ኣይደለም ፣ የህዝብ ኢንተርስት መትግብሪያ ጉዳይ እንጂ........ የመንግስት ስልጣን .....እምቢ ካሉ ልክ ኣገባቸዋለው ሚባልበት የግልበተኞች መፈንጫ ኣይደለም

No comments:
Post a Comment