ምንም እንኳን በፓርላማ ውሥጥ በባጀት ላይ የሚደረገው ክርክር ደካማ ቢሆንም በ facebook ላይ ያለወትሮው በባጀት ልዩነት ላይ ሞቅ ያለ ክርክር እየተደረገ ነው ::

ለፍትሃው የባጀት ድልድል እና ለጤናማ የክልሎች ውድድር የታክሥ ህጉን መቀየር የግድ ነው።
ድሞክራሥያችን እየዳበረ በሄደ ቁጥር እና የህዝቦች የፓለትካ ንቃተ ህልና በጨመረ ቁጥር ጉደኛው ፓርላማችን ዘሬ የሀገርቱን በጀት በ አንድ ፍሽካ የሚያፀድቀው ነገር እንድምቀር ከእርግጠኝነት በላይ ሆኖ መናገር ይቻላል።ከኛ በላይ ድሞክራሥያው በሆኑት ሀገሮች ለምሳሌ በአሜርካ በ ተወካዮቻቸው መካከል በረቂቅ በጀቱ ላይ አለመሥማማት ተፈጥሮ የመንግሥት መሥሪያቤቶች ጭምር መዘጋታቸው የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው። በህንድም በባጀት ላይ የሚደረጉ ክርክሮች እሥከ ቡጥ ልዘልቅ ይችላል።በኛ ፓርላማ ግን ይህ የተለመደ አይደለም።ምንም ነገር ቋሚ ሥላልሆነ ይህም ይለወጣል ብለን ተሥፋ እናደርጋለን።
ምንም እንኳን በፓርላማ ውሥጥ በባጀት ላይ የሚደረገው ክርክር ደካማ ቢሆንም በ facebook ላይ ያለወትሮው በባጀት ልዩነት ላይ ሞቅ ያለ ክርክር እየተደረገ ነው።በርግጥ በክርክሩ ላይ የኢህድግ ደጋፍዎች ተሳትፎ ያለወትሮው የተቀዛቀዘ ቢሆንም በተለይ Addisu ፣Girma እና Afandi ያነሱት ያልተመጠነ የባጀት ድልድልና የፈደራል መንግሥቱ ትኩረት የ facebook እድምተኛውን ትኩረት ልስብ ችሏል። በተለይ የ አ.አ በጀት ከ እማራ ክልል ባጀት በላይ እና ከኦሮሚያ ክልል በጀት ጋር ተቀራራብ መሆን ነገሩን ልዩ ትኩረት እንድሥብ አድርጎታል ። ምንም እንኳን እንደ MrDon ዐይነቶቹ የሸገር ልጆች ይህ የገጠር ልጆች ምቀኝነት ነው ብለው ለማጣጠል ብሞክሩም አ.አ ያልዘራችውን እያጨደች እንደሆነና እንድሁም የነገሩ መነሻ በፓለትካ ዐይን ሥታይ የፌደራል መንግሥት እንጅ አ.አ የሚባል ነገር ያሌለ መሆኑን እንረዳለን።ከዝህ አንፃር እኔም የራሴን ሃሳብ አሥተያየቱን በከፈቱት በአንዳንዶቹ ገፅ ላይ የገለፅኩ ብሆንም በተበጣጠሰ መልኩ ሥለሆነ በራሴ wall ላይ ሰብሰብ አድርጌ መሥቀመጡን አምኜበታለሁ።
ከላይ ለመግለፅ እንደሞከርኩት የ ነገሩ መነሻ የአ.አ ከተማ አሥተዳደር ከሌሎች ክልሎች ጋር ሥነፃፀር ባጀቷ በጣም የተጋነነ መሆን ነው።ለምሳሌ የዘንድሮውን የ አ.አ ን በጀት ከክልሎች ባጀት ጋር ሥናነፃፅር እና ለህዝብ ብዛት ሥናካፍል የአንድ የአ.አ ነዋር የባጀት ድርሻው ከክልል ነዋርው በአሥር እጥፍ ይበልጣል። የምገርመው ነገር ይህ ሥሆን የአ.አ መሥተዳደር ከፌደራል መንግሥቱ ምንም አይነት ድጎማ የማያገኝ እና ሌሎች ክልሎች ግን የባጀታቸውን ከ70 % በላይ ከፌደራል መንግሥት በድጎማ እየተሸፈነላቸው መሆኑ ነው። ይህን እንደመነሻ ወሥደን የባጀት ድልድሉን ሥናይ ይህ የሆነው በአ.አ ጥንካሬ እና በክልሎች ድክመት ይመሥለናል ።ነገሩ ግን እንደዝያ ሳይሆን ከተክሥ ህጉ ኢ-ፍትሃውነት እና ከመንግሥታችን የግራ ዘመም ርዕዮታ ዓለም የመነጨ ነው።
የ ኢትዮጵያ የተክሥ ህግ ክልሎችን አቅም ዓልባ በማድረግ በፌደራል መንግሥቱ ላይ የተንጠለጠሉ ሥያደርግ ለአ.አ ከተማ መሥተዳደር ግን የተሻለ አቅም እንድኖራት ያደርጋል።ነገሩን ጠቅለል ካደረግነው አ.አ የሚባልነገር ሥላሌ የተክሥ ህጉ የፌደራል መንግሥቱ ሙርኩዝ ነው።ይህ ደግሞ ግራ ዘመሚ ፓርትዋች በሚያሥተዳድሩት ሀገር የተለመደ ነው። በፓለትካ ዓይን ከየነው አ.አ የሚባል የለም ያልኩበት ምክንያት ጠቅላይ ሚንሥትሩ በህግ የተፈቀደለት የ አ.አ ከተማ ምክር ቤትን ደሥ በለው ቀን ጠዋት ተነሥቶ ማባረር ወይንም ዘሬ አትምጡ ማለት ሥለምችል ነው።ቀለል ለማድረግ ምንም እንኳን የአ.አ ምክር ቤት አባላት በህዝብ ቢመረጡም ጠቅላይ ሚንሥትሩ ህዝብን ሳያማክር የከተማዋን ካንትባ ጨምሮ ሁሉንም የምክር ቤት አባላት በአንድ ቀን ልያባርር ይችላል። ሌሎቹን ክልሎች ግን እንደዝህ ልያደርግ የሚያሥችል የህግ መዕቀፍ የለም። በተቃራንው ለምሳሌ የኦሮሚያ ክልል ከደቡብ ወይም ከኣማራ ክልል ጋር ብሥማማ በአንድ ሌሊት ጠቅለይ ሚንሥትሩን ከሥልጣን ልያበርር ይችላል።ምክንያቱም የኦሮሚያ ክልልን ወክለው በህዝብ ተወከያች ምክር ቤት ያላቸው ወንበር 178 አከባቢ ሥለሆነ የአማራ ክልል 138 ወይም የ ደቡብ ክልል 123 ወንበር ሥጨመርበር ከግማሽ በላይ ሥለምሆን እና ይህ ደግሞ ጠቅላይ ምንሥትሩን ከሥልጣን ለማውረድ ያለምንም ተጨማር ውጣውረድ በቂ ሥለሆነ ነው።ሥለዝህ የአ.አ ከተማ መሥተዳድ እቅም ፈርጣማ መሆን አህያ ብወፍር መጨረሻው የጅብ ነው ከምል ብህል ጋር ይመሳሰላል።የክልሎቹ መፈርጠም ግን ፌደራል መንግሥቱን ራሱ ልበላው ሥላምችል በግራ ዘመሚ ፓለትከኞች ፍልሥፍና ክልሎች ጥርሥ እንዳያወጡ ተብትቦ መያዝ በመፅሃፋቸው የመጀመሪያ ገፅ ላይ ተፅፎ የሚነበብ ቀነኖ ነው።
ለመንደርደርያ ያህል የታክሥ ህጉ ለምን እደዝህ እንደተቃኘ ይህንን ያህል ካየን በኃላ ለመሆኑ የታክሥ ህጉ ክልሎችን እንዴት አዳክሞ ፍደራል መንግሥቱን ፈርጣማ ያደርጋል የምለውን አጭር ቅኝት እናደርጋለን።በዚህ መሰረት
1 የ ፌደራል መንግሥት የምሰበስባቸው የተክሥ አይነቶች፦ የፌደራል መንግሥት ከሁሉም ድርጅቶች ላይ የተ.እ.ተ ( ከሚሰበሰበው አጠቃላይ ተክሥ እሥከ 42 %ይደርሳል) ፣ በ plc እና በ አክሥዮን መልክ ከተደራጁት የትርፍ ግብር ፣ ከመንግሥት ልማት ድርጅቶች ለምሳሌ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ቴሌ፣ ሥኳር ፋብርካዎች እና የፈደራል መሥርያ ቤቶች የሰራተኛ ግብር ፣የመንግሥት ልማት ድርጅቶችን ትርፍ ( ለምሳሌ የቴሌ ትርፍ ፣ የኢትዮጵያ አየርመንገድ ትርፍ ፣የንግድ ባንክ ፣ የሙገርሲምንቶ ፋብርካ እና የሱኳር ፋብርካዎቹን ትርፍ ) የሚሰበሰበው በፌደራል መንግሥቱ ነው
2 የክልሎች ግብር የመሰብሰብ መብት ፦ ክልሎች የሚሰበሥቡት ግብር በsole ከተደራጁት የግል እና በክልሉ ውሥጥ ዋና መ/ቤት ከለቸው ድርጅቶች ለይ የትርፍ ግብር እና በ plc እና በሼር መልክ ከተዳራጁት ድርጅቶች ላይ የሰራተኛ ግብር እንድሁም የ መሬት ግብር የመሰብሰብ በህግ የተፈቀደ መብት አላቸው።
እነዝህን ሁለቱን የታክሥ ህጎች መሰረት አድርገን ክልሎችን ፣የአ.አ መሥተዳደርን እና የፌደራል መንግሥቱን ብናነፃፅር ልዩነቱ ግልፅ ይሆንልናል ።ለምሰሌ የ ቡና ላክዎችን ፤ ሜድሮክ ወርቅን እና አንድ መቶ ሺ ሄክታር መሬት ከክልል ወሥዶ እያረሰ ያለን እና ዋና መ/ቤቱ አ.አ የሆነ የግል ( sole) ድርጅት በመውሰድ እናነፃፅር።
የቡና ላክዎች ምንም እንኳን ቡናውን የሚሰበስቡት ከክልል ብሆንም የቡዙዎቹ ዋና መ/ቤት አ.አ ሥለሆነ የትርፍ ግብር የምገብሩት ወይ ለፌደራሉ መንግሥት አልያም ለአ.አ ክልል መሥተዳደር ነው።እነዝህ ድርጅቶች በተፈጥሮአቸው የተዘጋጀውን ቡና ከገበሬ ላይ ሥለምገዙ ለቡና አብቃይ ክልል ምንም አይነት ግብር አይከፉሉም። በነገራችን ላይ በ ኢትዮጵያ የታክሥ ህግ አንድ ድርጅት ግብር የምገብረው ዋና መሥርያ ቤቱ በለበት ክልል ነው።
የሜድሮክ ወርቅ ወይም ደርባ ሲምንቶንም ብናይ ወርቁን እና ሲምንቶውን ከኦሮሚያ ክልል ብያገኝም plc በመሆኑ ብቻ ወርቅ ለሰጠው ክልል አዋራ እንጅ ብር የሚባል ነገር አይሰጠውም። በተቃራንው ለፌደራል መንግሥቱ ዶላር ያሳቅፋል ።ወርቅ ለሰጠው አዋራ ህግ ለሚያወጣው ዶላር የሚሸልም የተክሥ ህግ የሚንለው ለዝህ ነው። ሌላው አንድ ድርጅት አንድ ሺ ሄክተር መሬት ከክልል ላይ ወሥዶ በክልሉ መሥኖ አትክልትና ፍራፍሬ ወይም ሥንዴ የሚያመርት ብሆንና የትርፉ መሰረት እርሻው ብሆንም አንድ ክፍል ብቻ ከአ.አ ተከራይቶ ዋና መሥሪያ ቤቱን አአ ካደረገ የትርፍ ግብርና ሌሌች ግብሮችን የሚገብረው ወይ ለፌደራል ( plc ወይም share ከሆነ) አልያም ለአ.አ ከተማ መሥተዳደር ( sole ከሆነ) ነው ።በዝህ አይነት መልኩ ነው እንግድህ ፌደራል መንግሥቱ እና የአ.አ ከተማ መሥተዳድር በክልሎች ሀብት ከከበሩት ድርጅቶች ላይ ግብር እየሰበሰቡ በመጨረሻም ደጉመናል እያሉ የሚሳለቁት።የራሥህን ንብረት ህግ በማውጣት ይቀማህና በኔ ችሮታ ነው ይህንንም ያገኘሀው በማለት በንተው ንብረት እንድታከብረው ይፈልጋል። ይህንን የሀገርቷን የተክሥ ህግ ኢ-ፍታውነት አጭር ቅኝት ከማጠቃለላችን በፍት አንድ ምፀት እንጨምር።እንደሚታወቀው በታክሥ ህጉ መሰረት የመሬት ግብር የምሰበስበው ክልል ነው። ዳሩ ግን እንቨሥትመንትን ለማበረታታት በሚል ከአ.አ በሥተቀር ብዙዎቹ የክልል መሬቶች የሚሰጡት ወይ በነፃ ነው አልያም በርካሽ ዋጋ ነው።ይህ አልበቃ ብሎ ክልሎች በመሬታቸው እንኳን እንዳያዙ የፌደራል መንግሥት ሰፋፍ መሬቶችን ለማሥተዳደር በውክልና ከክልሎች ተቀብሎአቸዋል።ሥለዝህ አንድ ክልል በእንቨሥትመንት ሥም መሬቱ ስፍ ከሆነ ለማን እንደሚሰጥ እንኳን ልያውቅ አይችልም ።ምክንያቱም መሬቱን ቀደም ብሎ በውክልና ለፌደራል መንግሥት ሥላሥረከበ ሊያውቅ የሚችልበት መንገድ የለም።በዝህ መልኩ ነው በቤንሻንጉል እና በጋንቤላ አከባብ ተፈጠረ የተባለው የመሬት ዝርፍያ የተፈጠረው።ይህ መጨረሻው የፌደራል ሥርዓቱን እያደከመ ክልሎችን አቅም አልባ በማድረግ በተግባር ኣሃዳው ሥርዓት መፍጠር ነው ።ሥለዝህ የተክሥ ህጉን በፍጥነት በመከለሥ ክልሎች ከሃብታቸው እንድቋደሱ ማድረግ ግዜ የምሰጠው ጉዳይ አይደለም።
ለ ምሳሌ
1 የትርፍ ግብር በplc እና በሼር መልክ ከተደራጁ ድርጅቶች የ ክልል መንግሥታት 30 % እና የፌደራል መንግሥት 70% እንድሰበሥብ ማድረግ
2 ድርጅቶች ዋና መ/ቤት እና ቅርንጫፍ መሥርያቤት ካላቸው ግብሩን መገበር ያለባቸው ዋና መ/ቤተቸው በለበት ክልል ሳይሆን ለሃብታቸው ምንጭ በሆነው ክልል እንድሆን ማድረግ
3 የመሬት ክራይ እንድሥተካከል ማድረግ እና የፌደራል መንግሥት የክልሌችን መሬት በውክልና ለማሥተዳደር ያወጣውን ኢ-ህገመንግሥታው ህግ መሻርና ሌሎችም ማሥተካከያ ማድረግ የግድ ነው።

ጸሀፊዉን ለማግኘት --- https://www.facebook.com/derejegerefa.tullu
No comments:
Post a Comment